Type your search here
Sell faster
Buy smarter
Sign in
Registration
Sell
All ads
Beauty & Personal Care
Body Care
Body Oils
Bio-Oil Skincare Oil
Addis Ababa, Bole, 08/05
7 views
Bio-Oil Skincare Oil
+1
Body Oils
Type
Unisex
Gender
200
ml
Volume
Full Body
Body Area
All Skin Types
Skin Type
Standard Size
Size
Plastic Jar
Packaging
Show more
Delivery
Show 1 options
Across country
1-5 days
ETB 100 - 500
Hide options
Store address
Show
Addis Ababa • Bole
Bole Arabsa Cherkos Square
Around Cherkos Square Block No. 660/1st Floor
Closed
• Mon - Sun, 08:00-20:30
Hide
Bio-Oil Skincare Oil ይህ ዘይት በዋናነት የቆዳ ጠባሳዎችንና መሰነጣጠቅን ለማከም የሚያገለግል ሲሆን ለጠባሳ (Scars)፦ አሮጌም ይሁን አዲስ የቆዳ ጠባሳ በሂደት እንዲደበዝና ተመሳሳይ ቆዳ እንዲኖረን የሚረዳ ሲሆን ለቆዳ መሰነጣጠቅ (Stretch Marks)፦ በእርግዝና ፣ በክብደት መጨመር የሚመጡ የቆዳ መሰነጣጠቅና ሸንተረር ምልክቶችን ለመቀነስና እንዳይፈጠሩም ለመከላከል ይረዳል። በተጨማሪም ለቆዳ መድረቅ (Dry Skin) በቆዳ ውስጥ ያለውን እርጥበት በመጠበቅ ቆዳ ለስላሳና ጤናማ እንዲሆን የሚያደርግ ሲሆን በሆርሞን ለውጥ ወይም በፀሐይ ምክንያት የሚመጣን የቆዳ ቀለም አለመመሳሰልን (Uneven Skin Tone) ያስተካክላል። ዋና ዋና ንጥረ ነገሮች PurCellin Oil፦ ዘይቱ በቀላሉ ቆዳ ጋር እንዲኢዋሀድና የመጣበቅ ስሜት እንዳይኖር ያደርጋል Vitamin A & E፦ የቆዳን የመለጠጥ ችሎታ እንዲጨምርና ቆዳ ራሱን እንዲያድስ ይረዳል Chamomile, Rosemary & Lavender፦ ቆዳን ያረጋጋሉ ማሳሰቢያ ለብጉር ተጋላጭ የሆነ ቆዳ ((acne-prone skin) የሆነ ፊት ላይ ሲጠቀሙ ቀዳዳዎችን ሊደፍን ስለሚችል በጥንቃቄና በትንሹ መሆን ይኖርበታል። እንዲሁም የቆሰለ ወይም የተቆረጠ ቆዳ ላይ መቀባት አይመከርም፡፡ Address: Bole Arabsa Cherkos Block 660/ቦሌ አራብሳ ጨርቆስ አደባባይ ብሎክ 660/1ኛ ፎቅ
Show more
Show contact
Make an offer
ETB 4,800
Request call back
Hayu Cosmetics
1+ years on Jiji
Typically takes long to reply
Show contact
Start chat
Mark unavailable
Report Abuse
Safety tips
Avoid paying in advance, even for delivery
Meet with the seller at a safe public place
Inspect the item and ensure it's exactly what you want
Make sure that the packed item is the one you've inspected
Only pay if you're satisfied