ለማፅዳት ቀላል እና ምቹ የሆነ
የመቀመጫው መደገፊያ ወደ
ኋላ በመለጠጥ ህፃኑ እንዲተኛ
ማድረግ ይችላሉ
መቀመጫው ለስላሳ እና ወፍ
ራም ሲሆን ቀበቶም ተበጅቶለታል
የእግር መርገጫውም የልጅዎን
የእግር እድገት ተከትሎ በሶስት
ደረጃ ይታጠፋል
ከቦታ ቦታ ለማንቀሳቀስ ምቹ እንዲሆን ከስሩ ጎማ ተገጥሞለታል
በፈለጉት ጊዜ ያሻዎት ቦታ ላይ
ለማስቀምጥ እንዲችሉ በቀላሉ
ይተጣጠፋል
ቁመቱ ከፍ ዝቅ የሚል
ከ 0 - 5 አመት ላሉ ልጆች ተስማሚ