tre.gif
Sell faster
Buy smarter
  1. All ads
  2. Babies & Kids
  3. Care & Feeding
  4. Baby Bibs
Addis Ababa, Bole, 6 hours ago
1 views

Baby Cutlery Set

+1
Other
Brand
Baby Gift Sets
Type
Brand New
Condition
Unisex
Gender
Store address
Addis Ababa • Bole
bole
Silicone Baby Cutlery Set (የህፃናት የሲሊኮን መመገቢያ ስብስብ) ለልጆችዎ ምግብ ማስተማሪያና ማመገቢያ የሚሆን፣ ከኬሚካል ነፃ ከሆነ አስተማማኝና ለስላሳ ሲሊኮን የተሰራ ሙሉ የህፃናት የመመገቢያ እቃ ስብስብ! የስብስቡ አባላትና ባህሪያት (Set Includes & Key Features): የደረት ልብስ (Bibs): ምግብ ልብስ ላይ እንዳይፈስና እንዳይቆሽሽ የሚከላከል፣ አንገት ላይ በቀላሉ የሚታሰር የሲሊኮን ቢብ። ክፍልፍል ሳህን (Baby Plate): የተለያዩ የምግብ ዓይነቶችን ለይቶ ለማቅረብ የሚረዳ ባለ 3 ክፍልፍል ሳህን። ምግብ ማቅረቢያ ሳህን (Bowl): ለ ገንፎ፣ ለሱፕና ፈሳሽ ምግቦች የሚሆን ጥልቅ ሳህን። የመጠጫ ካፕ (Sippy Cup): ህፃናት ውሃና ጭማቂ ሳይደፉ በቀላሉ እንዲጠጡ የተሰራ ዘመናዊ የሲፒ ካፕ። ማንኪያና ሹካ (Spoon & Fork): የህፃናትን የድድና የጥርስ ጤንነት የማይጎዳ እጅግ ለስላሳ የሲሊኮን ማንኪያና ሹካ። 100% Food Grade Silicone: ከ BPA ነፃ የሆነ፣ ለህፃናት ጤና ሙሉ በሙሉ አስተማማኝና የማይሰበር። ለማፅዳት ቀላል: በሙቅ ውሃና በሳሙና በቀላሉ የሚታጠብ። price : 3500 ብር ብዛት ለሚወስዱ ቅናሽ አለን #አዳዲስና_ዘመናዊ_ዕቃዎች
Show contact
Baby Cutlery SetBaby Cutlery Set
ETB 3,500
3 Feedbackview all
Report Abuse
Safety tips
  • Avoid paying in advance, even for delivery
  • Meet with the seller at a safe public place
  • Inspect the item and ensure it's exactly what you want
  • Make sure that the packed item is the one you've inspected
  • Only pay if you're satisfied
frame_left.gif