13 in 1 Portable Health Care Kit
(የራሱ ቦርሳ ያለዉ)
Designed For Newborn Babies
የጨቅላ ህፃናትን ጤና ለመጠበቅ የሚያግዙ አስፈላጊ ቁሳቁሶች የተካተቱበት
1 ሙቀት መለኪያ ,1 የጥፍር መቁረጫ,1 የጥፍር መሞረጃ,1 መቀስ,1 ድሮፐር,1 ማበጠሪያ ,1 ብሩሽ,1 ከአፍንጫ ዉስጥ ፈሳሽ ማዉጫ,1 ከአፍንጫ ዉስጥ ደረቅ ቆሻሻ ማዉጫ,1 ጆሮ ማፅጃ( መብራት ያለው) ,1 የዉሀ ሙቀት መለኪያ(ለገላ),1 ሽሮፖ ማጠጫ ማንኪያ (መጠኑን የሚለካ)
ከለር ፒንክ እና ሰማያዊ