tre.gif
Sell faster
Buy smarter
  1. All ads
  2. Fashion
  3. Baby&Kids’ Fashion
Addis Ababa, Bole, 14/12
2 views

የልጆች ማስተኛ አልጋ

+1
Baby Beside Crib
Type
Brand New
Condition
Multicolor
Color
Baby Bedside Crib / Bassinet የልጆች ማስኛ አልጋ ልጅዎን በቅርበት እና ደህንነቱን ጠብቀው ያስተኙ ከወላጅ አልጋ ጋር የሚገናኝ ልጁም አይወድቅም እርስዎም አይሰጉም ከጎኑ ለእይታና አየር እንድያስገባ ተደርጎ የተሰራ ለቢንቢ እና መሰል ነፍሳት አጎበር ያለው መነሳትና መታጠብ የሚችል ጨርቅ በቀላሉ ለማንቀሳቀስ ጎማ የተገጠመለት ከታች ለልጁ አሰፈላጊ ነገሮች መያዣ ያለው በእርስዎ አልጋ ልክ ለማድረግ ከፍና ዝቅ የሚል ከአራስ ህፃናት ጀምሮ ምቹ እና አስተማማኝ በቅርበት ለመመገብና ፍቅርዎን ለመስጠት ተመራጭ እናት ያለስጋት እርፍ ልጅም በምቾት ፍልስስ! ለልጆቻቸው ምቾት እና ደህንነት አብዝተው ለሚጨነቁ ዘመናዊ እናቶች የቀረበ! Free Delivery የመረጡትን እቃ ይዘዙ፤ ባሉበት እናደርሳለን!
የልጆች ማስተኛ አልጋየልጆች ማስተኛ አልጋ
Report Abuse
Safety tips
  • Avoid paying in advance, even for delivery
  • Meet with the seller at a safe public place
  • Inspect the item and ensure it's exactly what you want
  • Make sure that the packed item is the one you've inspected
  • Only pay if you're satisfied
frame_left.gif