tre.gif
Sell faster
Buy smarter
  1. All ads
  2. Fashion
  3. Baby&Kids’ Fashion
Addis Ababa, Bole, 28/04
4 views

እጅግ ተወዳጅ የልጆች ማዘያ

+1
Wrap Baby Carrier
Type
Brand New
Condition
Multicolor
Color
Wrap Baby Carrier (0 – 35 lbs) Keep Your Baby Close, Safe & Comfortable እጅግ ተወዳጅ የልጆች ማዘያ እናቶች የወደዱት ምርጥ ማዘያ! • የማይሞቅ የማይቀዘቅዝ – ለሙቀትም ለቅዝቃዜ ወራት ምቹ እንድሁም በቀላሉ ታጥቦ ቶሎ የሚደርቅ • ቀላል ክብደት – ለማሰርም ለአጠቃቀምም ቀላል • ለቆዳ ተስማሚና በጣም ለስላሳ– ለእናት እረፍት ለልጅዎ ምቾትን ያጎናፅፋል • ለማዘል ቀላል- የልጁን ዳሌ እቅፍ አድርጎ ይይዛል • በማሽን መታጠብ የሚችል – ለማፅዳትና ለማስተካከል ቀላል ልዩ ጥቅሞቹ • ልጁ ደህንነት እንድሰማው ያደርጋል • የእናትና የልጅን ፍቅር ይጨምራል • ከእጅ ንክኪ ነፃ እንቅስቃሴ ለማድረግ-ለጉዞ፣ለእንቅስቃሴ፣ለስራ ወዘተ ምቹ • የልጁን ጀርባ እና ዳሌ ደግፎ ጤናማ እንቅስቃሴ እንድሆንለት ያደርጋል(Ergonomic design) የመረጡትን እቃ ይዘዙ፤ ያሉበት እናደርሳለን!
እጅግ ተወዳጅ የልጆች ማዘያእጅግ ተወዳጅ የልጆች ማዘያ
Report Abuse
Safety tips
  • Avoid paying in advance, even for delivery
  • Meet with the seller at a safe public place
  • Inspect the item and ensure it's exactly what you want
  • Make sure that the packed item is the one you've inspected
  • Only pay if you're satisfied
frame_left.gif