Delux baby bather
ብዙ እናቶች አራስ
ልጆችን ለማጠብ ይቸገራሉ
እንዴት ማጠብ እንዳለባቸው
ብቻ ሳይሆን ምንስ ጋር የት
ስ ጋር አድርገው ክንዳቸው
ሳይዝል በፍጥነት ዘና ፈታ
ብለው ማጠብ ይመኛሉ
ታዲያ ይች ማጠቢያ እነዚህ
ን ሁሉ ችግሮች አስወግዳ
እፎይ ታስብላለች
እጅግ ቀላል ከመሆኗ ጋር ለ
አጠቃቀምም ቀላል ናት
የትም ቦታ አድርገው ማጠ
ብ ይችላሉ
የተሰራችው ውሃ ከማይቋጥር
ጥሬ እቃ ስለሆነ ህፃኑ በው
ሃ አይነከርም
ወደ ኋላ በሶስት አይነት ዲግ
ሪ ስለሚዘረጋ ህፃኑን በፈለ
ጉት ከፍታ ማጠብ ያስችልዎ
ታል
አጥበው ካጠናቀቁ በኋላ ፀ
ሀይ ለማሞቅ ታፋዎ/ጭንዎ
ላይ ማድረግ አይጠበቅም በ
ዚሁ እቃ መጠቀም ይችላሉ
አጠፍጠፍ አድርገው ያሻዎ
ቦታ ማስቀመጥ ይችላሉ