1 Comfort Booster
ተጣጣፊ ወንበር ለይ ሚታሰር የልጆች መመገቢያ
ልጆችን ባሰኘዎት መልኩ መመገብ የሚያስችል ሁነኛ እቃ
ባለ ሁለት ደረጃ ሲሆን ከፍ እና ዝቅ ማለት ይችላል
ስለ ጥንካሬ አይጠራጠሩ
ህፃኑ ከወላጆች ጋር በጠረጴዛ ዙሪያ አብሮ ም
ግብ እንዲቋደስ ከፈለጉም
በቀላሉ ወንበር ላይ አሰር ማድረግ ይችላሉ
ለማስቀመጥም ሆነ ከቦታ ቦታ ለማንቀሳቀስም የሚመች
ስለ ህፃኑ ደህንነት አይስጉ የእናት እቅፍ በሚመስሉ ቤልቶች ሸብ ማድረግ ይችላሉ ወንበር ላይ ሲያስሩት
ወንበሩ ተንሸራትቶ እንዳይሄድም ፍሪክሽን የሚያደርጉ ከስሩ ተለጥፈውለታል
ብቻ ምን አለፋቹ የልጆ ደህንነት ተጠብቆ እንዲመገብ ከሻቱ ይደውሉ ይውሰዱ ይደሰቱ
ለስጦታ ተመራጭ
ልብ ይበሉ ውስን ፍሬ ነው የቀረን
7999 br