b a b y 's blanket
ኳሊቲ የልጆቾ ፎጣ
ልጆቻቹን ካጠባቹ በኋላ ሳይበርዳቸው ቶሎ
እንዲሞቃቸው ከፈለጉ እንደዚ አይነት ዘመናዊ
ፎጣ ያስፈልጋቸዋል
በአጭር ደቂቃ ውስጥ ገላቸው ላይ የሚገኘውን ውሀ መጦ ገላቸውን ማድረቅ የሚችል ነው
እንዲሁም ለአራስ ልጆች እንደማቀፍያነት ይጠቀሙበታል
ኮፊያዉ የተለያየ የንስሳትን ምስል መኖሩ ለልጆች ጥሩ መንፈስ ይፈጥራል
100% Cotton
በተለያየ የከለር አማራጭ የቀረበ
ለስጦታ ተመራጭ