tre.gif
Sell faster
Buy smarter
  1. All ads
  2. Fashion
  3. Baby&Kids’ Fashion
Addis Ababa, Bole, 29/11
3 views

አዝናኝ የጥንቸል ቅርፅ ያላቸው የልጆች ፖፓ

+1
Kids training seat
Type
Brand New
Condition
Multicolor
Color
አዝናኝ የጥንቸል ቅርፅ ያላቸው የልጆች ፖፖ ለትናንሽ ወንዶች እና ሴቶች ልጆች ሽንት ልጆች ሽንት ቤት ላይ በራስ መተማመን እንዲኖራቸው ለማለማመድ የተዘጋጁ ናቸው። አዝናኝ እና ዓይንን የሚስብ ውብ ፖፖ ለልጅዎ ልጆች ያለምንም ረዳት ብቻቸውን መጠቀም የሚችሉት ከተለመደው መጸዳጃ ቤት አጠገብ ያስቀምጡት እና ልጅዎም በተፈጥሮ ወላጆችን ለመምሰል ይሞክራል. ለስላሳ ወለል ላይ የማይንሸራተቱ መቆንጠጫዎች የተገጠመለት ለስላሳ እና ምቾት ያለው መቀመጫ ስፖንጅ ያለው ከፍተኛ ጥራት ካለው ጥሬ ዕቃ የተሰራ, ሽታ የሌለው፣ መርዛማ ያልሆነ እና ለአካባቢ ተስማሚ የሆነ. ከኋላ መደገፊያ ያለው እንድሁም እጀታ የተገጠመለት በመሆኑ የልጅዎን ደህንነት ይጠብቃል በቀላሉ ለማጽዳት ተንቀሳቃሽ ሳህኑን ማንሳት ብቻ እስከ 60 ኪሎ ግራም ክብደትን የመሸከም አቅም ያለው ሲሆን ከ 6 ወር እስከ 5 ዓመት ለሆኑ ህጻናት ተስማሚ ነው. Brand New • High Quality
አዝናኝ የጥንቸል ቅርፅ ያላቸው የልጆች ፖፓ
Report Abuse
Safety tips
  • Avoid paying in advance, even for delivery
  • Meet with the seller at a safe public place
  • Inspect the item and ensure it's exactly what you want
  • Make sure that the packed item is the one you've inspected
  • Only pay if you're satisfied
frame_left.gif