tre.gif
Sell faster
Buy smarter
  1. All ads
  2. Electronics
  3. Audio & Music Equipment
  4. Receivers
  5. Hollyland Audio & Music Equipment
Addis Ababa, Bole, 1 day ago
6 views

Hollyland LARK M2S (Ultimate Combo)

+1
Microphones
Type
Brand New
Condition
Wireless
Form Factor
Delivery
Addis Ababa
6 days
Free of charge
Hollyland LARK M2S (Ultimate Combo) ​የዚህ ማይክሮፎን ልዩ የሚያደርጉት ባህሪያት ​ እጅግ ጥራት ያለው ድምፅ፦ ጥራት ያለው እና ንጹህ ድምፅ ያለ ምንም የውጭ ረብሻ ለመቅረፅ ያስችላል። ​ ለሁሉም ስልኮች እና ካሜራዎች የሚሆን (Ultimate Combo)፦ ​ለ iPhone (Lightning) ​ለ Android (Type-C) ​ለ DSLR/Mirrorless ካሜራዎች (3.5mm TRS Cable) le) ​ ረጅም የባትሪ ቆይታ፦ ከቻርጂንግ ቦክሱ (Charging Case) ጋር ረጅም ሰዓታት ያለምንም ስጋት እንዲቀርጹ ይረዳዎታል ​እጅግ ቀላል እና ዘመናዊ ዲዛይን፦ ልብስ ላይ ለመሰካት በጣም ቀላል ትንሽ እና ውብ ዲዛይን ያለው ​ የንፋስ ድምፅ መቀነሻ (Windscreen)ከቤት ውጭ በሚቀርፁበት ጊዜ የንፋስ ረብሻ እንዳይኖር የሚያደርጉ የሱፍ ሽፋን Deadcatየያዘ ​ በሣጥኑ ውስጥ የሚገኙ እቃዎች (Package Includes) ​2x Transmitters (ማይክሮፎኖች) ​1x Camera Receiver (ለካሜራ የሚሆን ተቀባይ) ​1x Type-C Receiver (ለአንድሮይድ ስልኮች) ​1x Lightning Receiver (ለአይፎን ስልኮች) ​1x Charging Case (ማስቀመጫ እና መሙያ ቦክስ) ​2x Windscreens (የንፋስ ድምፅ መከላከያ) ​የመካተቻ ገመዶች 3.5mm TRS & Charging Cable ​የካሪንግ ቦርሳ Carrying Pouch ​
Show contact
Hollyland LARK M2S (Ultimate Combo)
ETB 26,999
Report Abuse
Safety tips
  • Avoid paying in advance, even for delivery
  • Meet with the seller at a safe public place
  • Inspect the item and ensure it's exactly what you want
  • Make sure that the packed item is the one you've inspected
  • Only pay if you're satisfied
frame_left.gif