ሳዶር-ፈጣራ(Sador-creator)
ለቤተሰብ እንዲሁም ለምትወድት ሰው የሚሰጥ ልዩ የሆነ ስጦታ ለመስጠት የተለያዩ የእጅ ስራዎችን ማግኘት ይችላሉ። ከጥራት እና ከ ጥንካሬ ጋር ሁሉንም በአንድ ።የተለያዩ የራስጌ መብራቶች እና ለሳሎኖ ውበትን ያጎናፅፋል ።በምፈልጉት መልኩ ሊዘጋጅሎት ይችላል
Sador-creator
You can find a variety of crafts to give a unique gift to family and loved ones. With quality and strength all in one. Various headlamps and adds beauty to the salon. Can be customized as you like.