ይህ ድርጅት ሸማች ገበያ በኦንላይን ተጨማሪ ገቢ መሰብሰብ ለምፈልጉ ወጣቶች አስደሳች ዜና ይዞ መጥቷል ። በእጅዎ ላይ ያሉ ስልኮችን በመጠቀም ከእኛ ጋር በስምምነት ለሚሰሩ በመዲናችን አዲስ አበባ ለሚገኙ አስመጭዎች እንዲሁም ነጋድዎች ማስታወቅያዎችን በመስራት እቃዎቹ እንደተሸጡ ወዲያውኑ ኮሚሽን ተከፍፋይ የሚሆኑበትን አስደሳች አማራጭ ወደ እናንተ አቅርቧል ።
Our Start-up company Shemach Gebeya Is an online market place working with number of importers and merchants in our capital Addis Ababa creating business opportunities for freelancers in the social media to make an online income by promoting The products. We are partners with the shop owners and facilitate each delivery with Quality service and fair price Than any other platforms.
ስለ ስራው ከተረዳችሁ እና መጀመር የምትፈልጉ ከሆነ በ