Back support/ የወገብና የጀርባ መደገፊያ ቀበቶ
የጀርባ መጉበጥ ችግርን የሚቀርፍ
የጀርባ ዲስክ መንሸራተት መቅረፈና ማዳን
በእድሜ መግፋት የሚመጡ የጀርባ ችግሮች የሚከላከልና የሚቀረፍ
ቀጥያል እና ማራኪ ቁመና የሚያላብስ
የጀርባ ፣ የአንገት እና የወገብ ጫና በመቀነስ ለህመምዎ መፈትሔ መስጠት
በአጭር ጊዜ ውስጥ ከትከሻዎ ቀና ብለው እንዲሄዱ የሚረዳ ውጤታማ የሆነ፣ ለእንቅስቃሴ የሚመች፣ ለማንኛውም የእድሜ ክልል የሚሆን