tre.gif
Sell faster
Buy smarter
  1. All ads
  2. Electronics
  3. Accessories & Supplies for Electronics
  4. Video Converters
Addis Ababa, Bole, 1 day ago
69 views

Power Bank To Wifi Router Connector(መብራት ሲጠፋ ራዉተር መጠቀሚያ)

+1
3
Networking Product Accessories
Type
Brand New
Condition
Other
Brand
በመብራት መቆራረጥ ምክንያት ዋይፋይ ራዉተር መጠቀም ከተቸገሩ! 5volt ወደ 12volt የሚቀይር ኬብል (boost converter)። ከ ፖወር ባንክ እንዲሁም ከላፕቶፕ 5volt በመዉሰድ ወደ 12volt አሳድጎ የቤትዎን ዋይፋይ መብራት ጠፋ አልጠፋ ሳይሉ ያለ ሀሳብ መጠቀም የሚያስችል! ዴሊቨሪ ስላለን ያናግሩን::በመብራት መጥፋት ምክንያት የቤትዎ ኢንተርኔት እየተቆራረጠ ተቸግረዋል? በቀላሉ መብራት በሚጠፋበት ወቅት ከፖወር ባንክ ወይም ከላፕቶፕ 5 ቮልትን በመጠቀም ወደ 12 ቮልት ቀይሮ የቤት ባለገመዱን Wifi መጠቀም ያስችላል! የኦንላይን ስራ ለሚሰሩ መብራት ጠፋ አልጠፋ ሳይሉ 24 ሰአት Wifi አገልግሎት ለማግኘት ለአጠቃቀም በጣም ቀላል በመብራት መጥፋት ለሚቸገሩ ሰፈሮች አሪፍ መፍትሄ አሁኑኑ ይዘዙን ያሉበት ድረስ ከፈጣን ዴሊቨሪ ጋር
Power Bank To Wifi Router Connector(መብራት ሲጠፋ ራዉተር መጠቀሚያ)Power Bank To Wifi Router Connector(መብራት ሲጠፋ ራዉተር መጠቀሚያ)
ETB 1,400
Fixed price
Report Abuse
Safety tips
  • Avoid paying in advance, even for delivery
  • Meet with the seller at a safe public place
  • Inspect the item and ensure it's exactly what you want
  • Make sure that the packed item is the one you've inspected
  • Only pay if you're satisfied
frame_left.gif