XCRUISER XS5600D Digital Finder
1. ፋይንደሩ ረጅም ሰአት የሚቆይ የባትሪ አቅም አለው።
2. ፋይንደሩ ሲግናል ካልቲ ሲያመጣ በጣም ፈጣን ነው።
3. ፋይንደሩ ማንኛውንም ሳተላይት እየሰራችሁ መስራት የምትፈልግትን 0 signal Quality DVB S እያለ ምልክት ይሰጣችሗል ይሔ ማለት እዛው አካባቢ ሆናችሁ በደንብ ስትፈልጉት እና LNB ዞር ዞር ስታደርጉ Signal Quality ይመጣላችሗል።
4. ፋይንደሩ ሳተላይት ስትቀርቡ Signal Strength ይጨምራል።
5. ፋይንደሩ በውስጡ እኛ ሀገር በብዛት የምንሰራቸው ሁሉም ሳተላይቶች እና ፍሪኩዌንሲያቸው ይዟል ለምሳሌ
Sat 1 Nilesat 7°W
Sat 2 Yahsat 52.5°E
Sat 3 1 Nss 57°W (EBS HD)
Sat 4 1 Amos 4°W
Sat 5 Arabsat 26°E
Sat 6 ^ Express AMU°E (DSTV)
Sat 7 ላይ ማንኛውም አይነት C-Band ቻናል መስራት ይቻላል።
6. ፋይንደሩ ባለ 4 ባለ 8 ባለ 16 ስዊች ማንበብ ይችላል ይሔ ማለት ከጣሪያ ሳትወርዱ ሁሉንም ነገር መጨረስ ትችላላችሁ