Ram. 2 gb
storage :- 8 gb
processor:- quad-core cortex
operating system: google tv (based on android 14)
xiaomi tv stick 4k (2nd gen) – google tv edition
መደበኛ ቲቪዎን ወደ ዘመናዊ 4k smart tv በቀላሉ ይቀይሩ!
በቅርብ የመጣው የ2ኛ ጄኔሬሽን (2nd gen) xiaomi tv stick 4k ከፈጣን google tv os እና wi-fi 6 ቴክኖሎጂ ጋር!
ዋና ጥቅሞቹ / key features:
google tv built-in: netflix, youtube, prime video, iptv እና በርካታ አፕሊኬሽኖችን በቀላሉ ይጫኑ
4k ultra hd & dolby vision: እጅግ የጠራ የ4k ምስል እና የሲኒማ አይነት dolby atmos ድምፅ
wi-fi 6 & quad-core chip: ያለ መቆራረጥ ፈጣን የኢንተርኔት ስትሪሚንግ
google assistant remote: በድምፅ ትእዛዝ ፊልሞችን እና አፖችን በቀላሉ የመፈለግ አማራጭ
chromecast built-in: ከስልክዎ ላይ ምስልና ቪዲዮ በቀጥታ ወደ ቲቪዎ ለማስተላለፍ
100% original product