ሶስት በአንድ የያዘ የፀጉር ማሽን እና ሼቨር
የሚሰራ ጥራት ባለው ግብአት እና ዲዛየን የተሰራ
የራስ ፀጉር እና ፂምን በስርአት እና በጥራት ለማስተካከል አስተማማኝ ማሽን
በሚፈልጉት መጠን ለመቁረጥ መቀያየሪ ቁጥሮች ያሉት
ጥቃቅን ለስላሳ ምላጮች እየተሽከረከሩ ምቾትን በተላበሰ መልኩ ፂምዎን ያስምሩሉዎታል
እንደ ምላጭ ወይም የፀጉር ቶንዶስ ምቾት የማይነሳ በልስላሴ አንገትና አገጭ ስር ሙልጭ አድርጎ የሚላጭ