ያመጣንላችሁ ዘመናዊ የሆነ የ21 ክፍለ ዘመን የተመረት ጂም ሳይሄዱ በፈለጉት ሰዓት ቀን በቤቶ ዉስጥ ሆነዉ ጤንነቶን እና አቋሞን የሚጠብቁበት ዘመናዊ የሆነ የመሮጫ የቤት ዉስጥስፖርት መስሪያ መሳሪያዎች መካከል የመጀመሪያ የሆነውን REEBOK ድርጅት ያመረተውን REEBOK FLOATRIDE የመሮጫ ማሽን ነዉ። የመሮጫ ማሽኑ 4 horse power ያለዉ ሲሆን ዘመናዊ የሆነ በtouch የሚሰራ ዲስፕለይ ያለው የመሮጫ ማሽን ነዉ touch የሆነው ዲስፕለዩ የሚሮጡበትን ፋጥነት የሮጡበትን ሰዓት የልብ ምትዎን ምን ያህል ካሎሪ እንዳቃጠሉ እንዲያሳይ ተደርጎ የተሰራ system ያለው ነዉ።የመሮጫ ማሽኑ በተጨማሪ እስከ 15° inclined ማለትም ዳገት የሚነሳ እና ፋጥነቱ ደግም 20 የሚሄድ በፈለጉት አይነት እንቅስቃሴ ለመስራት