2 camera lens ያለው
360 degree rotate ሚያረግ
Human tracking ያለው
two way communication
Light & night vision ያለው
የካሜራውን lens በ ስልክዎ ወደ ፈለጉት አቅጣጫ 360 degree እያዟዟሩ ማየት ሚያስችል
ቤት፣ቢሮ፣ሱቅ፣ድርጅት መቆጣጠር የፈለጉትን እንቅስቃሴ በዘመናዊ መልኩ ፈታ ዘና ብለዉ ካሉበት ሆነው የሚቆጣጠሩበት
ሚሞሪ ካርድ የሚቀበል