ዝናብ , ፀሀይ , ቅዝቃዜ , ሙቀት አያበላሸውም
-በ wifi አማካኝነት የትም ቦታ ሆነን በሞባይል (ላፕቶፕ ኮምፒውተር ) ማየት ወይንም ,ድምፅ መስማት ,ድምፅ ማስተላለፍ ,ካማራውን ማንቀሳቀስ ይቻላል ...
-እስከ 256 GB SD CARD ስለሚቀበል ተቀርፆ ያስቀምጣል
በጨለማ በከለር ጥርት አድርጎ ማሳየት የሚያስችል NIGHT VISION አለው
Smart monitoring with AI human detection
Human Detection | Night Vision | Built-in Mic | Cloud Storage | IP67 Weatherproof | Built-in Wi-Fi Hotspot