የራሡ የብርሀን እና የድምፅ አላርም አለው
-በጨለማ ሰው ሲመጣ ካሜራው ይበራል ወይንም አላርም ይጮሀል (እንዳይበራም እንዳይጮህ ማድረግ ይቻላል )
-ዝናብ , ፀሀይ , ቅዝቃዜ , ሙቀት አያበላሸውም
-በ wifi አማካኝነት የትም ቦታ ሆነን በሞባይል (ላፕቶፕ ኮምፒውተር ) በስማርት Televsion ላይ ማየት ወይንም ,ድምፅ መስማት ,ድምፅ ማስተላለፍ ይቻላል ...
-30 ሜትር ድረስ ይሄዳል
-እስከ 512 GB SD CARD ስለሚቀበል ተቀርፆ ያስቀምጣል
በጨለማ በከለር ጥርት አድርጎ ማሳየት የሚያስችል NIGHT VISION አለው