ይህ Safety Boots (የደህንነት ጫማ) ነው።
በግንባታ፣ ፋብሪካ እና የስራ ቦታዎች ለመጠቀም የሚያገለግል
እግርን ከከባድ እቃ መውደቅ እና ከስራ አደጋዎች ለመጠበቅ የተሰራ
CE ምልክት አለው
በምስሉ የሚታዩት መጠኖች 41 እና 42 ናቸው
በሳጥኑ ላይ Safety Boots ተብሎ ተጽፏል Safety Boots – protective work footwear designed to protect the feet in construction, factory, and other industrial workplaces.