tre.gif
Sell faster
Buy smarter
  1. All ads
  2. Repair & Construction
  3. Electrical Hand Tools
  4. Laser Electrical Hand Tools
Addis Ababa, Arada, 7 hours ago
3 views

Yovlet 360°

+1
YOVLET
Brand
Other
Type
Brand New
Condition
YOVLET 360° ሌዘር ሌቭል (Laser Level) ሙሉ ኪት 1 ትራይፖድ (Tripod Stand): ለሚፈልጉት ከፍታ የሚስተካከል ጠንካራ እግር። 2 ሊቲየም ባትሪዎች (Dual Batteries): ስራ ላይ እያሉ ባትሪ እንዳያልቅብዎት ሁለት ተለዋዋጭ ባትሪዎች። ቻርጀር (Adapter): ፈጣን ባትሪ መሙያ። የመጠምዘዣ ቤዝ (Rotating Base): ሌዘሩን በፈለጉት አቅጣጫ በጥንቃቄ ለማዞር የሚረዳ። የግድግዳ ማንጠልጠያ ማግኔት እና ሊፍት (Magnetic Bracket & Lift): ግድግዳ ላይ ለመስቀልና ከፍታን በቀላሉ ለማስተካከል። መነጽር (Laser Glasses): የሌዘር ጨረሩን በደንብ ለይቶ ለማየት የሚረዳ ልዩ መነጽር። ሪሞት ኮንትሮል (Remote Control): ሳይንቀሳቀሱ ከሩቅ ሌዘሩን ለማዘዝ። ልዩ ባህሪያት፡ 360-ዲግሪ ሽፋን: ሙሉ ክፍሉን በአንዴ እኩል ለመለካት የሚያስችል። ሴልፍ-ሌቭሊንግ (Self-Leveling): ራሱን በራሱ ቀጥ የሚያደርግና ለጋደልደል ያሉ ስራዎች ደግሞ ሎክ (Lock) የሚደረግ። ጠንካራ ሳጥን: እያንዳንዱን እቃ በጥንቃቄ ጠብቆ የሚይዝ አመቺ ሻንጣ። ኤፍ ፓወር ቱልስን መረጡ እናመሠግናለን ''Build Your Future” with Af power tools
Yovlet 360°
Report Abuse
Safety tips
  • Avoid paying in advance, even for delivery
  • Meet with the seller at a safe public place
  • Inspect the item and ensure it's exactly what you want
  • Make sure that the packed item is the one you've inspected
  • Only pay if you're satisfied
frame_left.gif