Brushless Cordless Drill – ኃይለኛ እና ዘመናዊ የስራ መሳሪያ!
በቤትም ሆነ በሙያዊ ስራ ላይ ለሚያገለግል ጥራት ያለው Brushless Drill እነሆ!
ኃይለኛ Brushless Motor
በባትሪ የሚሰራ (Cordless)
ለመቆፈር እና ስክሩ ለመጠበቅ ተስማሚ
ለተለያዩ የግንባታና የጥገና ስራዎች
ለመያዝና ለመጠቀም ቀላል
ዘመናዊ ዲዛይን እና ጥራት ያለው
ለባለሙያዎችም ሆነ ለቤት አገልግሎት በጣም ተስማሚ ነው።