VIDO 1050W IMPACT DRILL – ኃይለኛ የኤሌክትሪክ መሰርሰሪያ
VIDO 1050 Watt Impact Drill
ለቤት፣ ለግንባታና ለተለያዩ የሥራ ፕሮጀክቶች የሚሆን ኃይለኛና ጠቃሚ የኤሌክትሪክ መሰርሰሪያ።
ዋና ዋና ባህሪያት፦
1050 Watt ከፍተኛ ኃይል
Impact Drilling ባህሪ
በእንጨት፣ በብረትና በግድግዳ ላይ ለመስራት የሚያገለግል
ለባለሙያዎችና ለቤት አገልግሎት ተስማሚ
ለተለያዩ የመሰርሰር ሥራዎች ተግባራዊ
ለምን VIDO 1050W Impact Drill?