INGCO CORDLESS ANGLE GRINDER
ዘመናዊ እና ጠንካራ የባትሪ መፍጫ ማሽን
የINGCO ቻርጅ የሚደረግ መፍጫ ማሽን ለብረት መቁረጥ፣ ለመፍጨት እና ለተለያዩ የግንባታና የጥገና ሥራዎች በጣም ተስማሚ ነው።
ዋና ዋና ጥቅሞቹ፦
በባትሪ የሚሰራ (Cordless)
ለተለያዩ የብረት ሥራዎች ተስማሚ
ጠንካራና ምቹ አጠቃቀም
ቻርጅ በማድረግ እንደገና መጠቀም የሚቻል
ለባለሙያዎችና ለቤት አገልግሎት ተስማሚ