INGCO 20V Brushless Impact Drill (CIDLI20558). አዲስ፣ በ04/2026 የተመረተ። Compact እና ቀላል ክብደት ያለው። ባትሪ: 20V Max Li-ion 2.0Ah አብሮ ይመጣል። ፍጥነት: rpm (ባለ 2 ፍጥነት)፣ Impact: 30,000/min፣ Chuck: 13mm (1/2")። Brushless ሞተር ስለሆነ ኃይለኛ፣ ረጅም ዕድሜ ያለውና ያነሰ ሙቀት ያመነጫል። የቶርክ ማስተካከያ ቀለበት (22 ደረጃ) አለው። ለእንጨት፣ ለብረት፣ ለግድግዳ ቁፋሮ እና ለዊንዳይቨር ሥራ ተስማሚ።