INCO Hammer Drill – ጠንካራ የኤሌክትሪክ መሰርሰሪያ!
ለግንባታ፣ ለኤሌክትሪክ ሥራ፣ ለዎርክሾፕ እና ለቤት ጥገና ሥራዎች የሚሆን የINCO Hammer Drill ይምረጡ። በተመረጠው የድሪል ቢት እና በሞዴሉ መሠረት በኮንክሪት፣ በጡብ፣ በእንጨት እና በብረት ለመቆፈር ይጠቅማል።
Brand: INCO Tools
Product: Electric Hammer Drill
Application: Construction, Installation & Repair
Suitable for Professionals and DIY Projects
Available at Abyssinia Machinery, Ethiopia.
ለዋጋ፣ ለተጨማሪ መረጃ እና ለትዕዛዝ አሁኑኑ ያግኙን!