Glue gun
Glue gun በብዙ ቦታዎች ላይ እንደ እንጨት ፣ፕላስቲክ ፣ ብረት ፣ ጨርቆች ፣ ወረቀቶች ፣ ካርቶን ፣ሴራሚክስ የተሰበሩትን ያጣብቃል ስንጥቆችን ይደፍናል ለመኪናዎ የተላጠ ዳሽቦርድ ወይም ወንበር ገን ግሉ ተመራጭ ማጣበቅያ ነው የፕላስቲክም ሆነ የእጨት የፈርኒቸር ውጤቶች ቢሰነጠቁም ሆነ ቢሰበሩ ምርጥ ማጣበቅያ የልጆችዎን የፈጠራ አቅም ለማሳደግ ለሚገጣጥሟቸው ቅርፃ ቅርፆች Gun glue ምትክ የለሽ ተመራጭ ነው አሻንጉሊቶች ሞዴሎችን ቅርፃቅትፆችን ለመስራትም ሆነ የተሰበሩትን ለማጣበቅ ለተበሳ ሆነ ለተሰነጠቀ የውሀ መስመር ማጣበቅያ ለሚያፈስ ነገሮች ለመጠቀም
Free delivery
call for more information...