EFINDER JIGSAW 800W – የኤሌክትሪክ መቁረጫ ማሽን
Brand: FINDER
Power: 800W
Voltage: 220–240V
Speed: እስከ 3000 RPM
Cutting Angle: 0°–45°
Adjustable Speed: 6 ደረጃ
Laser & LED Light: ለትክክለኛ ቁርጥራጭ እና ለብርሃን
እንጨት፣ MDF፣ ፕላይዉድ እና ቀጭን ብረት ለመቁረጥ ተስማሚ ነው።
ቀጥተኛና ክብ ቅርጽ ያለው ቁርጥራጭ ለመስራት ይረዳል።
ለአናጢዎች፣ ለፈርኒቸር ስራ እና ለቤት ስራዎች ተስማሚ ነው።