,Electric Wire Pulling Machine ፦
የኤሌክትሪክ ሽቦ መጎተቻ ማሽን
ሌሎች አጠራሮች፦
Automatic Cable Puller — አውቶማቲክ የኤሌክትሪክ ኬብል መጎተቻ ማሽን።
Electric Fish Tape Threading Machine — ሽቦን በቧንቧ ውስጥ ለማሳለፍ የሚያገለግል የኤሌክትሪክ ማሽን።
አጠቃቀሙ፦ በህንፃ ውስጥ የኤሌክትሪክ ሽቦዎችንና ኬብሎችን በቧንቧ ውስጥ ለመጎተትና ለማሳለፍ ይጠቅማል።