Electric Air Blower Machine – ለወርክሾፕ፣ ማሽነሪ ማጽዳት፣ አቧራ ማስወገድ፣ ግንባታ ሳይት እና የኢንዱስትሪ ስራዎች የተዘጋጀ ኃይለኛ Electric Air Blower ነው።
High-Pressure Air Blower በኃይለኛ የአየር ፍሰት አቧራን፣ ቆሻሻን እና ቀላል ቅንጣቶችን በፍጥነት ለማስወገድ ይረዳል። Compact & Durable Design ስላለው ለዕለታዊ የስራ አገልግሎት ምቹ ነው።
Powerful Air Flow
Durable Body
Easy to Operate
Ideal for Workshop & Construction
Excellent for Dust & Dirt Cleaning
Available in Addis Ababa, Ethiopia
Delivery
Order Now – Powerful Air, Faster Cleaning!