Coofix CF-AC021 የአየር ኮምፕረሰር
ታንክ: 50 ሊትር
ኃይል: 1450W (1.9HP)
ቮልቴጅ: 220–240V, 50–60Hz
ፍጥነት: 2850 r/min
ሁለት ሲሊንደር (ባለ ሁለት ራስ) ሞተር፣ ዘይት የማይፈልግ (oil-free)
የግፊት መለኪያ (gauge)፣ የመከላከያ ማብሪያ (protection switch)፣ መያዣ እና ጎማዎች ያሉት – በቀላሉ ለመንቀሳቀስ
ለቀለም ርጭት (spray painting)፣ ጎማ ንፋት፣ ለጋራዥ እና ለወርክሾፕ ስራ ተስማሚ