Type your search here
Sell faster
Buy smarter
Sign in
Registration
Sell
All ads
Services
Other Services
የስነ አዕምሮ ህክምናና የማማከር አገልግሎት
Addis Ababa, Arada, 29/01
1 views
የስነ አዕምሮ ህክምናና የማማከር አገልግሎት
+1
1
የስነ አዕምሮ ህክምናና የማማከር አገልግሎት
Company Name
አስደሳች ዜና የአዕምሮ ህክምና ለማድረግ አልያም የምክር አገልግሎት ለማግኘት አስበው ነገር ግን የት መሄድ እንዳለበዎት ባለማወቀዎ አልያም አገልግሎቱ በቅርብ ባለመኖሩ ምክንያት ሄደው ለመታከም በቂ ጊዜና ገንዘብ ስለሌለዎት ወ.ዘ.ተ እሰካሁን ድረስ አገልግሎቱን ሳያገኙ ቀርተው ይሆናል፤ እነሆ ድካመዎን ቀንሰን ሚስጥረዎን ጠብቀን ልናገለግለዎት ቤትዎ ድረስ በእጅ ስልክዎት መጥተናል። የምንሰጣቸው አገልግሎቶች የጭንቀት ህክምና/Anxiety disorders የድባቴ ህክምና/ Depressive disorder የባይፖላር ዲስኦርደር ህክምና/Bipolar disorder ስኪዞፍሪኒያ ስፔክትረም ዲስኦርደርስ ህክምና/schizophrenia spectrum disorder የሱስ ህክምና/substance use disorders የሚጥል በሽታ ህክምና /Epilepsy የወሲብ ችግር ህክምና/Sexual disorder እንቅልፍ ችግር ህክምና/Sleep disorder የከባድ ራስ ምታት /ሚግሬይን /ህክምና/ Migraine Headach እና ሌሎችም የስነ አዕምሮ ህክምናና የማማከር አገልግሎት እንሰጣለን:: አድራሻ አድራሻ https ://doxy.mepsychiatricclinic Telegram : ላይ ያገኙናል:: ለበለጠ መረጃ
092XXXXXXX
Show more
Show contact
Make an offer
ETB 500
per service
Request call back
Mohammed Ahmed
Last seen 1 month ago
1 y 7 m on Jiji
Show contact
Start chat
Report Abuse
Safety tips
Check Feedback to make sure the person is reliable
Agree on the scope of work and remuneration
Meet in person at a safe public place