tre.gif
Sell faster
Buy smarter
  1. All ads
  2. Electronics
  3. Networking Products
  4. Tp-Link Networking Products
Promoted
Addis Ababa, Arada, 15 hours ago
40 views

Tp-Link Tl-Wn823n Wireless Usb Adapter Tplink

+1
1
Other
Type
TP-Link
Brand
TL-WN823N
Model
300 Mbps
Max LAN Speed
Brand New
Condition
ቲፒሊንክ ዩኤስቢ ዋይፋይ አዳፕተር የብሮድባንድ ገመድ ሳያስፈልግ በቀላሉ ኮንፒተራችንን ከ ዋይፋይ ኔትዎርኮች ጋር በማገናኘት ኢንተርኔት ያስጠቅመናል ፡፡ ይህም በዩኤስቢ መሰኪያ ላይ በመሰካት ነው:: *እስከ 300 mbps ድረስ የማስጠቀም አቅም አለው:: * ከ15 - 20 ሜትር እርቀት ላይ ሆነው መጠቀም ይችላሉ:: *ለ win 7, 8, 8.1, 10, mac እና linux ኦፕሬቲንግ ሲስተሞች ይሆናል:: *wlan driver አብሮ ያለው *በሌላ ኮምፒውተር ላይ ለመጠቀም በሚፈለግበት ጊዜ ነቅለው መውሰድ ይችላሉ ፡፡ ዩኤስቢ ዋይፋይ አዳፕተርን መጠቀም ብዙ ጥቅሞች አሉት! 1.ዩኤስቢ ዋይፋይ አዳፕተርን ፈጣን የኢንተርኔት ግንኙነት በማቅረብ ለኮምፒተርዎ አዲስ ሕይወት ይሰጣል፡፡ ኮምፒተርዎ በዝቅተኛ የግንኙነቱ ፍጥነቱ ኔትወርክን እያሰናከለ ነበር ፣ ስለሆነም ፍጥነት እንዲጨምር መደረጉ ቀሪውን የቤት/መስርያ ቤት ውስጥ ኔትዎርኮችን ለፈጣን ግንኙነት ነፃ ያደርጋቸዋል ፡፡ 2.ምንም አይነት የውስጣዊ ሃርድዌር መጫን ዘዴ የለውም - ስለዚህ ለዝቅተኛ የቴክኖሎጂ እውቀት ላለው ተጠቃሚ እንኳን ቀላል ነው:: #አስተዉሉ የብሮድባንድ ገመድን በመሰካት ብቻ ይሰሩ የነበሩ ኮምፕዩተሮች (ዴስክቶፕም ሆነ ላፕቶፕ) ይሄ ሁነኛ ዘላቂ መፍተሄ ነው
Tp-Link Tl-Wn823n Wireless Usb Adapter TplinkTp-Link Tl-Wn823n Wireless Usb Adapter TplinkTp-Link Tl-Wn823n Wireless Usb Adapter TplinkTp-Link Tl-Wn823n Wireless Usb Adapter Tplink
ETB 2,500
59 Feedbackview all
Report Abuse
Safety tips
  • Avoid paying in advance, even for delivery
  • Meet with the seller at a safe public place
  • Inspect the item and ensure it's exactly what you want
  • Make sure that the packed item is the one you've inspected
  • Only pay if you're satisfied
frame_left.gif