ለኔትወርክ እና ለኤሌክትሪክ ባለሙያዎች አንደኛ ምርጫ!
የኬብል መፈለጊያ (Tracing): RJ11, RJ45, BNC እና USB ኬብሎችን ችግራቸውን በቀላሉ መፈለግ የሚያስችል
የርዝመት መለኪያ (Measuring Cable Length): የካብል ርዝመትን እና የተቆረጠበትን ቦታ ትክክለኛ ርቀት ይነግራል
የፖላሪቲ እና የቮልቴጅ ፍተሻ (Polarity & DC Voltage Test): የፖላሪቲ ፍተሻ እና የዲሲ ቮልቴጅ መለኪያ ያለው
የኤል.ኢ.ዲ መብራት (LED Lighting): በጨለማ ቦታዎች ለመስራት የሚያስችል መብራት የተገጠመለት
ግልጽ ኤል.ሲ.ዲ ስክሪን (LCD Display): የፍተሻ ውጤቶችን በግልጽ ያሳያል