የግል ቴራስ ያለው አፓርትመንት
-
ካሳንቺስ : እናት ባንክ °
-
5 Beds | 6 Baths | Maids'R + 2 Kitchen + Laundry + Store | 14F | 487Sqm
#ቤቱ
የሚገኘው ካሳንቺስ እናት ባንክ ያለበት አካባቢ G+14 ሆኖ በተገነባ እና በወለል አንድ ቤት ብቻ ባለው ቅይጥ ህንፃ ላይ ነው። ህንፃው አንደኛ እና ሁለተኛ ላይ የንግድ ቦታዎች ሲኖሩት ፣ የተቀረው የመኖሪያ ወለሎች ናቸው። ሌላው መሰረታዊ የሚባሉ ለነዋሪው አገልግሎት የሚሰጥ ሲሆን ለምሳሌ ሊፍት ፣ ቋሚ የመኪና ማቆሚያ ፣ የግል ቴራስ ፣ እንግዳ መቀበያ የመሳሰሉ ነገሮችን ያካትታል።
ማስታወሻ : ቤቱ ለገበያ የቀረበው በቪዲዮ ላይ በምታዩት የግንባታ ደረጃ ላይ ነው።
#ዶክመንት
• ዲጂታል ካርታ አለው!
#አከፋፈል
• ካሽ | ባንክ