Sanford Mini Washing Machine
አነስተኛ የልብስ እና የጫማ ማጠቢያ ማሽን
ለቲሸርት፣ ለጂንስ ፣ለሹራብ፣ለልጆች ዩኒፎርም፣ ወዘተ
እስከ 2.5 kg የሚመዝን ልብስ በአንድ ጊዜ ማጠብ የሚችል
በተጨማሪም ጫማ ማጠቢያ ቡሩሽ ያለው
የራሱ መጭመቂያ ያለው
ከቧንቧ ውሃ ቀጥታ መውሰድ የሚችል
አነስተኛ የኤሌክትሪክ ፍጆታ( ሀይል ቆጣቢ)
ከቦታ ቦታ በቀላሉ ተንቀሳቃሽ፡ በጠባብ ቦታ መቀመጥ የሚችል
Price Birr= 17,000 birr