Sanford Mini Washing Machine 2.5 kg
1.5kg የመጭመቅ አቅም ያለው
ተንቀሳቃሽ
አነስተኛ የልብስ እና የጫማ ማጠቢያ ማሽን
ለቲሸርት፣ ለጂንስ ፣ለሹራብ፣ለልጆች ዩኒፎርም፣ ለጫማ ወዘተ
በተጨማሪም ጫማ ማጠቢያ ቡሩሽ ያለው
የራሱ የብረት መጭመቂያ ቅርጫት ያለው
ከቧንቧ ውሃ ቀጥታ መውሰድ የሚችል
አነስተኛ የኤሌክትሪክ ፍጆታ ያለው
ከቦታ ቦታ በቀላሉ ተንቀሳቃሽ፡ በጠባብ ቦታ መቀመጥ የሚችልና የውሃ ማስወገጃ ቱቦ ያለው
220v በመሆኑ በማንኛውም ሶኬት የሚጠቀሙበት