Coupler ለሃይድሮሊክ ማሽኖችና መሳሪያዎች ፈጣንና ቀላል የዘይት መስመር ማገናኛ ነው። ለግንባታ ማሽኖች፣ ለኢንዱስትሪ መሳሪያዎችና ለሃይድሮሊክ ሲስተሞች ተስማሚ ነው።
Quick & Easy Connection
Durable Metal Construction
Reliable Hydraulic Coupling
Ideal for Industrial & Construction Equipment
ለዋጋና ለትዕዛዝ አሁኑኑ ያግኙን!