Waterproof mattress protector (የዋተር ፕሩፋ የፍራሽ ሸፋን)
በተመሳሳይ ምርት እንዳይታለሉ:-
ኦሪጅናል የፍራሽ ሽፋናች ነው የሚገቡት
በውድ የገዙት ፍራሽ በልጆች ሽንት እየራሰ እና በተለያየ ምክንያት እየቆሸሸ አስቸግሮታል?? እንግዲያውስ ይህ ቴክኖሎጂ(የፍራሽ ሽፋን) ሁሉንም ችግሮች ይፈታሎታል
100% ፈሳሽ የማያስገባ/ Waterproof
እንደ ላስቲክ በፍፁም የማያቃጥል፤ ምንም አይነት የመንኮሻኮሽ ድምፅ የሌለው እጅግ ምቹ የፍራሽ ሽፋን
ፍራሾትን ሙሉ በሙሉ በመሸፈን ከመቆሸሽ፣ ከመበላሸት እና ከመቀደድ ይከላከላል
መታጠብ የሚችል እና በቀላሉ የሚደርቅ