ኳሊቲ QUALITY ጫማ መደርደሪያ
መደቡ(ጫማ የሚያርፍበት) ጠንካራ ሸራ ሲሆን መገጣጠሚያዉ ካርቦኔትድ የሆነ ጠንካራ ፕላስቲክ ነው
ሙሉ ፍሬሞቹ ተሰካኪ ብረት ቱቦዎች ሲሆኑ
ከላይ ሙሉ ልብሱ ሸራ ሆኖ ከፊት በኩል በዚፕ መከፈትም መዘጋት ይችላል
የህፃናት እና የሴቶች 30 ጥንድ ጫማዎች የሚይዝ ሲሆን የወንድ 27 ጥንድ ጫማዎች መደርደር ይችላል
SIZE:- 80 30 160
ዋጋ 2600 ብር
በፍጥነት ይዘዙን ባሉበት ቦታ ያለምንም ተጨማሪ ክፍያ እናደርሳለን (Free delivery)