Over Toilet Storage Rack
የቦታ ጥበት ካለብዎ ይሄ ያስፈልግዎታል
Toilet/Kitchen ላይ ሊጠቀሙበት ይችላሉ
የንፅህና ዕቃዎችን፣ የግሮሰሪና ዕቃዎችን፣ ኮስሞቲክሶች እና አትክልት/ፍራፍሬዎችን ሊያስቀምጡበት ይችላሉ
ግድግዳ መብሳት አያስፈልግዎትም
ከጠንካራ ብረት እና ፕላስቲክ የተሰራ
እርጥበትን የሚቋቋም የማይዝግ
ማያያዣ ሁክ ያለው
AIO all in one
Make the right choice for long lasting and original equipment by ordering from us!