የልብስ ማስጫ በቤት ውስጥም ሆነ ከቤት ውጭ ልብሶችን ለማድረቅ እና ለመስቀል ተስማሚ የሆነ
ለበጋ: ለክረምት የሚሆን የልብስ ማስጫ
ለኮንዶሚኒየም እና ለ አፓርታማ ተመራጭ
ጠባብ ቤት ላለው ሰው ገላጋይ እቃ
እስከ40 ኪሎ ድረስ መሸከም የሚችል
ለአጠቃቀም በጣም ቀላል በቀላሉ የሚገጣጠም የሚነቃቀል ህይወትዎን ቀለል የሚያረግ ማስጫ ቦታ የማይዝ ለጠባብ ቦታ የሚሆን የተለያዮ ልብሶችን ለማስጣት የሚጠቅም