Free Delivery
hdmi splitter 1 in 2 out
HDMI splitter ከ1 Source ያገኘነውን ምስል Source ምንም ጥራቱ ሳይቀንስብን ወደ ተለያዩ 2 ወይም 4 ወይም 8 ወይም 16 TVዎች እና ሌሎች የምስል ማሳያ ዕቃዎች ለማስተላለፍ የሚረዳ
ለምሳሌ በአንድ ቦታ ላይ ባለ 1 ሪሲቨር የምናየውን ምስል ወደ አራት የተለያዩ ቦታዎች አንድ አይነት ምስል ማየት ከፈለግን የሪሲቨሩን የምስል Output ወደ HDMI input በመሰካት በመቀጠል 4ቱን TVዎች ደሞ ከHDMI splitter ጋር በHDMI Cable በማገናኘት ለማየት የሚረዳ