Fast charging heavy-duty power bank - አዲስ ዕቃ | original rugga's rj-50m 50,000mah power bank (22.5w super fast charge & pd with built-in 4 cables)
• massive 50,000mah real capacity ስልኮችን፣ ታብሌቶችን እና ሌሎች ጋጄቶችን ደጋግሞ ለብዙ ቀናት ቻርጅ ማድረግ የሚችል አስተማማኝ አቅም!
• 22.5w super fast charge & pd support ስልክዎን በጥቂት ደቂቃዎች ውስጥ በፍጥነት የሚሞላ ባለ 22.5w እና power delivery (pd) ቴክኖሎጂ!
• built-in 4 fast charging cables ተጨማሪ ገመድ መያዝ ሳያስፈልግ ለ type-c (22.5w max)፣ iphone lightning (10w max)፣ micro-usb እና usb የሚሆኑ 4 ኬብሎች በጀርባው የተገጠሙለት!
• smart digital led percentage display የቀረውን የባትሪ መጠን በቁጥር (0-100%) በግልጽ የሚያሳይ ዘመናዊ ኤልኢዲ ስክሪን!
• multi-port fast input & output በ type-c 18w ፈጣን ቻርጅ የሚሞላ እና በርካታ ስልኮችን በአንድ ጊዜ የሚያስተናግድ!
• premium rugged & safe build ሙቀትን እና ከመጠን በላይ መሞላትን የሚከላከል ጠንካራ ጥበቃ ያለው!