የበርካታ ወላጆች ምርጫ የሆነው
6በ1 የልጆች የጡጦ ሴት አመጣንላቹ
ሙሉ በሙሉ ከሲልከን የተሰሩ ጫፋቸው
የማይቆረጥ እና ድድ የማይጭሩ
ጫፋቸው ልክ እንደ እናት ጡት ስለሆኑ
ልጃቹ በቶሎ ጡጦ እንዲለምዱ ያግዛቸዋል
በጥራት እና ደረጃቸውን ጠብቀው
መመረታቸው ልጆች በምቾትእንዲጠቀሙ
ያደርጋቸዋል
250ml feeding Bottle
150ml feeding Bottle
Silicone pacifier
Spoon
Fruit feeder
Silcone Bottle Spoon Feeder