tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ውበት እና የግል እንክብካቤ
  3. መሳሪያዎች እና አክሰሰሪዎች
የተሻሻለ
አዲስ አበባ, የካ, 15 ሰዓቶች በፊት
23 እይታዎች

Smart Scalp Massager

Other
ብራንድ
የማሽከርከር መሳሪያዎች
አይነት
ሌላ
የማሳምራ መሳሪያዎች ንዑስ አይነት
የሱቅ አድራሻ
አዲስ አበባ • የካ
Megenagna
አሁን ዝግ ነው
• ሰኞ - እሑድ, 11:00-12:00
የፀጉር ዕድገትን ያፋጥናል — የራስ ቆዳን የደም ዝውውር በመጨመር የፀጉር ሥሮችን (hair follicles) ያነቃቃል፤ ፀጉር በፍጥነትና በጠንካራ ሁኔታ እንዲያድግ ይረዳል። ​የራስ ምታትና ውጥረትን ይቀንሳል — የራስ ቆዳ ጡንቻዎችን በማሳሳት (relaxation) በቀን ውስጥ የሚያጋጥም የድካም ስሜት፣ ጭንቀትና የራስ ምታትን ያስስታግሳል። ​ፎረፎርንና የራስ ቆዳ ድርቀትን ይከላከላል — የራስ ቆዳ ላይ ያሉ የሞቱ ሴሎችንና የቆሻሻ ክምችቶችን በማፅዳት ፎረፎርን ይቀንሳል። ​የፀጉር ዘይት/ቅባት ዘልቆ እንዲገባ ያደርጋል — ዘይት ወይም የፀጉር ቅባት ከተቀቡ በኋላ ሲጠቀሙበት መድሃኒቱ/ቅባቱ ወደ ቆዳ ስር በጥልቀት እንዲገባ ይረዳል። ​ለአጠቃቀም ቀላልና ውሃ የማይጎዳው (Waterproof) — ገላን በሚታጠቡበት ወቅትም ሆነ በማንኛውም ቦታ በቀላሉ በባትሪ የሚሰራና ምቹ መሳሪያ ነው።
እውቂያ አሳይ
Smart Scalp MassagerSmart Scalp MassagerSmart Scalp Massager
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif