tre.gif
በፍጥነት ይሽጡ
በብልጥ ይግዙ
  1. ሁሉም ማስታወቂያዎች
  2. ስልኮች እና ታብሌቶች
  3. ታብሌቶች
  4. የህፃናት ታብሌቶች
  5. Android ታብሌቶች
አዲስ አበባ, የካ, 17/05
20 እይታዎች

New Tablet 256 GB

+1
3
Other
ብራንድ
Other
ሞዴል
አዲስ
ሁኔታ
8 GB
RAM
256 GB
የማከማቻ ችሎታ
< 7 inches
የስክሪን መጠን
Android
የኦፕሬቲንግ ሲስተም
ሌላ
ቀለም
Cidea 5G – 7” Kids Smart Tablet (CM‐516) Fun + Learning + Power in One Device! Cidea 5G – 7” የህፃናት ስማርት ታብሌት ትምህርት እና መዝናናትን አጣምሮ የያዘ ለመሆኑ ልጅዎ የእርስዎን ስልክ ካልያዝኩ እያለ ያስቸግርዎታል? እንግዳውስ Cidea tablet በተመጣጣኝ ዋጋ አቅርበንለዎታል 7 ኢንች ስክሪን – ግልጽ፣ ብሩህ፣ ለህፃናት ዓይን ተስማሚ 256GB Storage / 8GB RAM – ለጌም፣ ለቪዲዮ እና የትምህርት መተግበሪያዎችን ለመያዝ በቂ ሆኖ የተሰራ ኳድ ፕሮሰሰር – ለትምህርትና ለጌም ፈጣን እና ምቾት ያለው የቅርብ ዘመን Android 15.0 – ፈጣን፣ ደህንነቱ የተጠበቀ እና በጣም አሪፍ ሁለት ካሜራ: የፊት 5.0MP +የ ኋላ 8.0MP – ለሰልፊ፣ ለቪዲዮ ኮል እና ለፎቶ 6000mAh ባትሪ – ረጅም ጊዜ የሚቆይ ባትሪ የግንኙነት ቴክኖሎጂዎች: Wi‐Fi, GPS, Bluetooth በጣም ቀጭን እና ቀለል ያለ – ለህፃናት በቀላሉ ሊይዙት ይችላሉ። ለህፃናት ልዩ መሆኑ – ለመማሪያ መተግበሪያዎች – የመዝናኛ ጌሞች – የተረት መፅሃፍት እና ለስዕል መለማመጃ - ለልጆች ለዩቲዩብ አሪፍ ምርጫ – ለወላጅ ቁጥጥር ስርዓት አመቺ የሆነ ከሚያማምሩ ቀለሞች ጋር : ፒንክ | ሰማያዊ ጥቁር እንድሁም ሌሎችም አሉን
New Tablet 256 GB
በደል ሪፖርት
የደህንነት ምክሮች
  • እንኳንም ለመላኪያ በቅድሚያ መክፈልን ይቀልዱ
  • ከሻጭ ጋር በደህንነቱ የተጠበቀ የህዝብ ቦታ ውስጥ ይገናኙ
  • እቃውን ይመልከቱ እና በትክክል የሚፈልጉት መሆኑን ያረጋግጡ
  • ተሸክመው የተላኩት እቃ የተመረምረው መሆኑን ያረጋግጡ
  • እርካታ ካልሰማምን ብቻ ይክፈሉ
frame_left.gif